የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ተደረገ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡
Finally, Ethiopia adopts new policy that will open up the banking sector for foreign competition. The policy has been approved by the council of ministers today.