አዲስ አበባን አንዴ ‹‹ፊንፊኔ››፣ አንዴ ‹‹በረራ›› እያሉ በባለቤትነት ሽሚያ ኢትዮጵያዊያንን ግራ የሚያጋቡ ፖለቲከኞችም ሆኑ ተከታዮቻቸው…
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ዲፕሎማሲና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች እምብርት ናት፡፡ በአገሪቱ ሁለንተናዊ ጉዳዮች ላይ ያላት ሚና ላቅ ያለ ከመሆኑም በላይ፣ የበርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መቀመጫ በመሆኗ በዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡም ጭምር ተፈላጊ ናት፡፡ የአዲስ አበባ ነገር ሲነሳ ከዕድሜ ጠገብነቷና ከማዕከላዊ …