የሟለንዋይ ገበያ መቋቋም ጠቀሜታው በኢትዮጵያ
በሳምሶን ፀደቀ
የካፒታል ገበያዎች በአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ያሉበማደግ ላይ ያሉ ሀገራት በደንብ የተመሰረተ የካፒታል ገበያ የሌላቸው ፣ ተግባራዊ እና ተደራሽ የሆነ የካፒታልገበያ በማግኘታቸው ከፍተኛ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ቀልጣፋ የካፒታል ገበያ አለመኖሩ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡
Finally, Ethiopia adopts new policy that will open up the banking sector …